“ምርጫው የሀገሪቱ የቀጣይ እጣ ፈንታ የሚወሰንበት ነው” የአዴኃን ሊቀ መንበር ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ በባሕር ዳር ምርጫ ክልል ፋሲሎ 03 ምርጫ ጣቢያ 2ሀ-1 ተገኝተው...

አቶ አደም ፋራህ ድምጻቸውን ሰጡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ድምጻቸውን በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ #አሚኮ #ምርጫ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ...

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢዜማ ፓርቲ መሪ እዮብ መሳፍንት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል። የኢዜማው መሪ እስከአሁን የምርጫ ሂደቱ መልካም መኾኑን ገልጸው የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ማዕከላዊ የፓርቲ ቢሮ...

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ድምጽ ሰጡ።

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በባሕር ዳር ድምጽ ሰጥተዋል። ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው ድምጻቸውን...