ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ June 1, 2026 33 ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ደባርቅ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ተዛማች ዜናዎች:አማራ ክልል 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።