ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ድምጽ ሰጡ። June 1, 2026 28 የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ድምጻቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! ተዛማች ዜናዎች:ኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለጸጋ ናት