ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና አቶ አደም ፋራህ ድምጻቸውን ሰጡ። June 1, 2026 13 ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ድምጻቸውን በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ #አሚኮ #ምርጫ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች: