ከመሬት ሥር የተደበቀው ቢሊዮን ዶላር በአማራ ክልል

​የአማራ ክልል ከፍተኛ የማዕድን ክምችት የሚገኝበት አካባቢ ነው። ወርቅ፣ ኦፓል፣ የድንጋይ ከሰል፣ እምነበረድ፣ ብረት፣ ግራናይት፣ ጋብሮ እና ሌሎችም ከ50 በላይ ማዕድናት በክልሉ መኖራቸው በጥናት የተረጋገጠ ነው። የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ...

ለዓመታት ሞትን፤ ታገትን፤ በአዲሱ ዓመት ሰላምን ስጡን!

ወጣትነት የሕይወት ዘመን ስንቅ የሚያዝበት፤ የለውጥ መሠረት የሚገነባበት፤ ጉልበት ሳይደክም ሃብት ለመያዝ፤ ዓላማን ለማሳካት፤ ስኬትን ለመጎናጸፍ ትግል የሚደረግበት የሕይወት ወሳኝ ጊዜ ነው። የአዲስ ዓመት ዋዜማ ደግሞ ለወጣቶች ልዩ ያደርገዋል። ወጣትነታችውን በስኬት ለማጀብ የሕይወት ዘመን መስመራቸውን...

ችግሮችን እንደጤዛ በማራገፉ በአዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋ!

አሮጌው ዓመት ተሰናብቶ አዲሱ ሲጠባ የሁሉም ልብ በብሩህ ተስፋ እና በበጎ ምኞት ይሞላል። ያለፈው ጊዜ በክፉም ኾነ በበጎ ቢጠናቀቅ አዲሱን ዓመት በጤና እና በሰላም ለመቀበል ከመመኘት ባሻገር በርካቶች የዕቅድ ሰሌዳቸውን አዲስ በተገዛ ማስታወሻ ላይ...

ድንች – የብዙ ኢትዮጵያውያን የማዕድ ጌጥ

በአማራ ክልል ድንች በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች መካካል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ተጠቃሽ ነው። አርሶ አደር ተሥፋዬ እያሱም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ነዋሪ ናቸው። ድንች ለአካባቢው ማኅበረሰብ ዋና የምግብ ዋስትና ማስጠበቂያ ግንብ እና የገቢ ምንጭ...

“የዛሬው ትጋቴ፤ የነገው ሀገር የማገልገል መሠረቴ ነው”

  በሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ሥር የሚገኘው ተሐድሶ አምባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና 91 በመቶ ታራሚዎችን አሳልፏል። ትምህርት ቤቱ ላለፉት አራት ዓመታት አንድም ተማሪ ማሳለፍ ያልቻለ ቢኾንም፣ ዘንድሮ ከአንድ...