የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጀመሩን ተከትሎ፣ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ የምርጫ ጣቢያዎችን መከፈት ለመታዘብና አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት ለመገምገም በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን...

“የምመርጠው ጠባቂ እንዲኖረኝ ነው” የ95 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ

ደብረብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በደብረብርሃን ከተማ ድምፃቸውን ከሰጡት መካከል የ95 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ጋሽ ብዙነህ መሐመድ አንዱ ናቸው። ‎ ‎እኝህ አባት ዕድሜያቸው ሳይበግራቸው ወደ ምርጫ ጣቢያ ያቀኑት የምርጫ እና የመሪ አስፈላጊነት በጥልቅ...

“ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል። ዜጎችም ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። የእስካሁኑን የድምጽ አሰጣጥ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ከጠዋት ጀምሮ ምርጫው እየተካሄደ መኾኑን ተናግረዋል።...

“ሕጋዊ መንግሥትን መመሥረት የሚቻለው በምርጫ ብቻ ነው” ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል እየተወዳደሩ የሚገኙ የግል ተወዳዳሪ እና የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በቁጠባ ቀበሌ ሸሻበር ቁጥር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግል ተወዳዳሪ...

🇪🇹🗳️ በጎንደር መንታ ሕጻናት ልጆችን ታቅፈው ድምጽ የሰጡ እናት።

  ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮች ድምጻቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል። በጎንደር ከተማ መድን ምርጫ ጣብያ አሚኮ ያገኛቸው ወይዘሮ ማስተዋል አበራ ሁለት መንታ ልጆቻቸውን ይዘው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ወይዘሮ ማስተዋል እንደገለጹት ምንም እንኳን ሁለት መንታ...