የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው።

3
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጀመሩን ተከትሎ፣ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ የምርጫ ጣቢያዎችን መከፈት ለመታዘብና አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት ለመገምገም በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ፡፡
#Ethiopian-electio #ኢትዮጵያ-ትመርጣለች
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous article“የምመርጠው ጠባቂ እንዲኖረኝ ነው” የ95 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ
Next articleምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መኾኑን የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።