“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤው ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን የተናገሩት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ናቸው።
ጉባኤው በሀገሪቱ...
የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም እና አብሮነት
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 15ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል።
በጉባዔው ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ጉባዔው በዓመታት ጉዞው ውስጥ የሃይማኖት ተቋማትን በማስተባበር የሀገሪቱን አንድነት እና አጋርነት በመደገፍ ውጤታማ የኾኑ...
ያልተነጣጠሉት ሥጋ እና ነፍስ የሰላም እጦት ዋጋ እና የኢኮኖሚ ማገገም ተስፋ።
ሰላም እና ኢኮኖሚ ልክ እንደ ነፍስ እና ሥጋ የማይነጣጠሉ፣ አንዱ ያለአንዱ ሊቆሙ የማይችሉ የህልውና መሠረቶች ናቸው። ኢኮኖሚ ያለ ሰላም መሠረት እንደሌለው ቤት ሲኾን፤ ሰላምም ያለ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት በቀላሉ ሊፈርስ የሚችል ደካማ ጎጆ ነው።
በአማራ ክልል...
“የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መጠበቅ የትውልዱ አደራ ነው”
የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም መዳረሻዎችን ማስተዋወቅ ታላሚ ያደረገ የአረጋውያን የከተማ የቱሪዝም መዳረሻዎች ጉብኝት አካሂዷል።
የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን በማብቃት እና በመቆጣጠር በከተማዋ የሚገኙትን መዳረሻዎች የማልማት...
“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአብሮነት መኖርን ለአማኞች በማሳየት ዕምነትን በተግባር ያሳየ ተቋም ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት...
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
በጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ ሚኒስትሮች እና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ "የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማትጉባኤ ዕምነትን በተግባር...








