ጽንፈኛውን የማጽዳት ግዳጃችን አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የሰጡት አቅጣጫ ጽንፈኛውን ከገባበት ገብተው እንዲደመስስ የሞራል ስንቅ እንደኾናቸው የአንድ ክፍለ ጦር መሪዎች ተናግረዋል። መሪዎቹ ዋና አዛዡ የሰጧቸው ግዳጆች የኅብረተሰቡን ሰላም...

“ብልጽግና ፓርቲ ከችግር በላይ ኾኖ የሠራ ፓርቲ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር ሙስጦፋ በቀጣይ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን፤ ሰላምን እና...

“የሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም የአብን ቀዳሚ አጀንዳዎች ናቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ በሀገራዊ እና ቀጣናዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር በለጠ ሞላ...

ኢራን የኒውክሌር ድርድሩ በማዕቀቦች መነሳት ላይ ይመሠረታል አለች።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ የቀረበላትን የሰላም ጥያቄ እየመረመረች መኾኑ ተገልጿል። ምላሽ ለመስጠትም እስካሁን ምንም ዓይነት የጊዜ ገደብ እንዳላስቀመጠች ማስታወቋን አልጀዚራ ዘግቧል። ቴህራን ሂደቱ በደረጃ እንዲከናወን ፍላጎት እንዳላትም አስታውቃለች። ስለ ኒውክሌር መርሐ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ላይ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የተመራጩ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ ብለዋል። ‎ ‎ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል...