ዲጂታል ጤና ስንል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናዊው ዓለም የሕክምና ሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ውህደት ትልቅ አብዮት ፈጥሯል። እንደ አሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አሥተዳደር (Food and Drug Administration - FDA) ገለጻ ዲጂታል ጤና የኮምፒውተር ሥርዓቶችን እና ሶፍትዌሮችን...

ሀሰተኛ መረጃን በመከላከል የሰውን ልጅን ሰብዓዊ ክብርን በመጠበቅ ይገባል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባል የኾኑ አራት ሃይማኖቶች በሰው ልጅ ሰብዓዊ ክብር፣ የአምልኮ ስፍራዎችን ደኅንነት በመጠበቅ፣ ሀገር በቀል የግጭት አፈታቶችን በመጠቀም እና ሴቶች እና ወጣቶችን ለሰላም ተሳታፊ ከማድረግ አንፃር ያላቸውን አስተምህሮ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን...

“በማይነጥፈው የመከላከያ ሠራዊት ጀግንነት የሀገራችን ክብር ከፍ ይላል” የአልቡኮ ወረዳ ነዋሪዎች

የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር ለማፍረስ የሚልኩ እና የሚላላኩ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ በጦሳ ፈላና ከተማ ተካሂዷል። ሰላማዊ ሠልፈኞቹ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ክብር እና ደጀንነታቸውን የሚያመላክቱ ልዩ...

“ጥራት ያለው ስታትስቲክስ ሳይንሳዊ ፈጠራን ለማሳደግ ወሳኝ ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

10ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ኮሚሽን ጉባኤ (ስታትኮም-አፍሪካ) በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤውን የከፈቱት የኤፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዲጂታል መሠረተ ልማት ማደግ የስታቲስቲክስ መረጃን ለማግኘት ወሳኝ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር...

“የክልሉን ልማት ለማሳለጥ በፍጥነት፣ በፈጠራ እና በጥራት ተሠርቷል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

  የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የሥራ አቅጣጫን በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ተቋማት የሩብ ዓመት አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ...