በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት እያደረገች መኾኗን ኢራን ገለጸች።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ አሁንም ዘላቂ እልባት አላገኘም። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺ በሆርሙዝ የባሕር መስመር ዙሪያ ያለው ሁኔታ በጣም ውሥብሥብ መኾኑን ገልጸዋል። ቴህራን የውኃ...

ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ግብይት የሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጋር በሕገ-ወጥ የነዳጅ ምርቶች ዝውውር እና ግብይት ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ​ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ወንጀል...

ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ኀላፊነታችንን እንወጣለን።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ብልጽግና ፓርቲ ባለፋት ዓመታት ያከናወናቸው ተግባራት፣ አሁን ላይ...

ተጽዕኖ ፈጣሪ የኾኑ የሕዝብ እንደራሴዎችን መምረጥ ለጠንካራ ሀገር መሠረት ነው።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች እና...

ቤተሰብ መልካም ትውልድ እና ሀገርን ለመገንባት ምሰሶ ነው።

አዲስ አበባ :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሄልፕኤጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር፣ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ዓለም አቀፉን የቤተሰብ ቀን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ...