የዓለም የቱሪዝም ቀንን ማክበር የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ያስችላል።
አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ46ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ38ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው የዓለም የቱሪዝም ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ መርሐ ግብሮች መከበሩን ቀጥሏል።
የዓለም የቱሪም ቀንን አስመልክቶ...
የመስቀል በዓል ሥርዓቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ሀሉም የድርሻውን እንዲወጣ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ጠየቁ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በ2018 የመስቀል በዓል አከባበር ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተራሮች በሸለቆ እና በሜዳ ገሰግሶ እንደሚገናኘው ታላቁ ዓባይ የብዝሃነት ቤት በሆነችው ድሬዳዋ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡
የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል።
1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) -የብሔራዊ ባንክ ገዥ
2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚንስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኀላፊ አድርገው ሾመዋል።
“በሶማሌ ክልል ያየነው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ስንቅ የሚሆን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሶማሌ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስንዴ እና የሩዝ...








