የቀይ ባሕር ጉዳይ ሲነሳ ግጭት የሚለው ከአእምሮ መውጣት አለበት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የሚባለው እንዱሁ አይደለም የራሱ ሰፊ ምክንያቶች ስላሉት እንጂ። ይህ ወሳኝ የባሕር ክፍል ሲነሳ በቀጣናው ያለውን ትርምስ እና የቦታውን ወሳኝነት...

“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ።

አዲስ አበባ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እና በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት በተዘጋጀ መድረክ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል። የኢትዮጵያ ፕረስ...

“ወደብ አልባ ኾኖ ታላቅ የኾነ ሀገር የለም” ጋዜጠኛ ግሬጎሪ ኮፕሌይ

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጥንታዊ እድገቷ እና ውጫዊ ግንኙነቷ መሠረቱ ውኃ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ ምሥራቅ አፍሪካዊቷ" የውኃ ማማ" ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋ፣ ዝማኔዋ፣ ዲፕሎማሴዋ፣ ጥበቧ እና ማንነቷ ከውኃ ጋር የተንሰላሰለ ነው፡፡ የቀይ ባሕር እና...

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።

ደሴ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩ አሁናዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን የሚገመገምበት እንደኾነ ተገልጿል። በወሎ ቀጣና ያለው የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ በርካታ ለውጦች የታዩበት እንደኾነ...

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ለመሠማራት የሚያስችል ምቹ...