በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል...
እንግጫየ ደነፋ – የልጃገረዶች ውብ ዜማ
እንግጫችን ደነፋ ጋሻውን ደፋ እንግጫዬ ነው ብዬ፣ ጤፍ አረም ውዬ...
እንግጫዬ ሰሌን ሳልደቁሰው ኩሌን ... እያሉ ልጃ ገረዶች በእንግጫ ነቀላ በዓል ጊዜ ያዜማሉ።
ክረምቱ አብቅቶ አዲስ ዓመት ሲተካ በጎጃም አካባቢዎች ከሚከበሩ ደማቅ የባሕል እሴቶች መካከል የእንግጫ...
በደብረ ታቦር ከተማ 43 በመቶ የሚኾኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋምን ተቀላቅለዋል።
በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተናን ከወሰዱ 1ሺህ 581 የደብረ ታቦር ከተማ መደበኛ ተማሪዎች መካከል 43 በመቶ የሚኾኑት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል።
የከተማ አሥተዳደሩ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ከዓመት ዓመት እያደገ መምጣቱን ገልጿል።
በፈተናው...
የዜጎችን እርካታ የሚያረጋግጡ አሠራሮች ወደ ተግባር ገብተዋል።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቸአምላክ ገብረማርያም እንደተናገሩት በበጀት...
የከሚሴ ተማሪዎች በክረምቱ አጋዥ መጽሐፍትን በማንበብ ዝግጅት አድርገዋል።
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ አሊ ተፈራ እንደገለጹት በትምህርት ዘመኑ ከ198 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ የታቀደ ሲኾን እስካሁን ባለው አፈፃፀም...








