ምርጫው ወጣቶች የሰላም አምባሳደርነታቸውን የሚያረጋግጡበት ነው።

ባሕር ዳር፡ግንቦት 12/2018 (አሚኮ) ኢትዮጵያ የቀጣይ አምስት ዓመታት መሪዋን ልትመርጥ ቀናቶች ቀርተዋታል። እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዮሴፍ አበራ በሀገር አቀፍ ደረጃ 55 ሲቪክ...

⚖️ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁሉን አቀፍ የፍትሕ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ሊገነባ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁሉን አቀፍ የኾነ የፍትሕ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ወይም "ጀስቲስ ሀብ" ለመገንባት ዲዛይን አሠርቷል። የተዘጋጀው የመነሻ ዲዛይንም የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ተገምግሟል። የአማራ...

በደቡብ ጎንደር ዞን እና በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ደብረታቦር፡ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል፣ በደቡብ ጎንደር ዞን እና በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በከተማዋ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት የበቁ እና በመገንባት ላይ ያሉ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል። ከተጎበኙት መካከል የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና...

በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ ጠንካራ እና የተቀናጀ እርምጃ መወሰዱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክፍለ ጦሮች አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጽንፈኛው ላይ ከባድ ምት በማሳረፍ ሕግ እያስከበሩ መኾኑን ክፍለ ጦሮች አስታውቀዋል። የስድስተኛ ዕዝ ወልወል ክፍለ ጦር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ዘይት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ ጠንከር ያለ...

ለ15 ሺህ ዜጎች አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ጣቢያ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ጎንደር :ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ አሸሬ ከተማ 126 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት ጤና ጣቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የሕክምና አገልግሎት ለማግኘት ከ30 እስከ 60 ኪሎ ሜትር ይጓዙ እንደነበር የነገሩን...