አማራ ክልል 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።
የዘመናዊው ዓለም የቴክኖሎጂ፣ የታዳሽ ኀይል እና የኢንዱስትሪ መሠረት የኾነው የማዕድን ዘርፍ በአማራ ክልል አዲስ የልማት እና የዕድገት ተስፋ ይዞ ብቅ ብሏል። የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት...
“የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት አስተማማኝ እና ዘላቂነት ያለው የሕዝብ መረጃ የሚመነጭበት ነው” ርእሰ...
የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የቴክኖሎጂ ቀጥታ ምዝገባ ሲስተም ማስተዋወቅ እና የ2018 በጀት ዓመት የዞኖች እና የከተማ አሥተዳደሮች የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል...
ሰላም እና ኅብረት ሥራ፦ ሁለቱ የልማት ገጾች !
የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክን አካሂዷል።
በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)...
በደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ቀጥለዋል።
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ቀጥለዋል።
በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም ተጨማሪ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም አማራጭ የተቀበሉትን ታጣቂዎች የደባርቅ ወረዳ የሥራ...
“በእጃችሁ የያዛችሁት ስማርት ስልክ የቴክኖሎጂ ትምህርት ቤት ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የፓናል ውይይት አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ...








