በኮምቦልቻ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

የሰላማዊ ሰልፉ ተሳታፊዎች ወደ አደባባይ በመውጣት የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የባንዳዎች ሴራ ይፈርሳል፤ የኢትዮጵያ አንድነት እና ሰንደቅዓላማው ከፍ ይላል፤ ለድል የተወለደው መከላከያ ሠራዊት አለኝታችን ነው፤ የኮምቦልቻ ሕዝብ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን ነው፤ የሀገር መከላከያ የሠራዊት የነፃነታችን...

በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

​በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኃይል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ነዋሪዎቹ ለልማት፣ ለሰላም እና ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር ያላቸውን ድጋፍ በሰልፉ አሰምተዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል...

“የሀገራችን አንድነት በጸረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም” የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች

በደብረ ብርሃን ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ባንዳን እና ባዕዳን የሚነቅፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ በመልዕክታቸው "የሀገራችን አንድነት በጸረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም" ብለዋል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ከሀገር መከላከያ ጎን ነን የሚሉ እና ለውስጥ ባንዳ...

የደጋ ዳሞት ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ!

በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ ሀገር ለማፍረስ እና የሕዝብን ኑሮ ለመበጥበጥ የሚጥሩ ባዕዳ እና ባንዳዎችንም አውግዘዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

​በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኃይል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ ሀገር ለማፍረስ ባንዳ የሚልኩ ባዕዳንን አውግዘዋል። ባንዳዎችም ከአጥፊ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሰልፈኞች መልእክት...