ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። October 22, 2026 3 በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኃይል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ነዋሪዎቹ ለልማት፣ ለሰላም እና ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር ያላቸውን ድጋፍ በሰልፉ አሰምተዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:"የሀገራችን አንድነት በጸረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም" የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች