
በደብረ ብርሃን ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ባንዳን እና ባዕዳን የሚነቅፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ በመልዕክታቸው “የሀገራችን አንድነት በጸረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም” ብለዋል።
በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ከሀገር መከላከያ ጎን ነን የሚሉ እና ለውስጥ ባንዳ እና ለውጭ ባዕዳ ሀገራችንን አናስደፍርም የሚል ይዘት ያላቸው መፈክሮች እየተስተጋቡ ይገኛሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
