ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የደጋ ዳሞት ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ! October 22, 2026 3 በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ ሀገር ለማፍረስ እና የሕዝብን ኑሮ ለመበጥበጥ የሚጥሩ ባዕዳ እና ባንዳዎችንም አውግዘዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ…