በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

4
​በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኃይል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ ሀገር ለማፍረስ ባንዳ የሚልኩ ባዕዳንን አውግዘዋል። ባንዳዎችም ከአጥፊ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሰልፈኞች መልእክት አስተላልፈዋል።
ነዋሪዎቹ ለልማት፣ ለሰላም እና ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር ያላቸውን ድጋፍ በሰልፉ አሰምተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleበሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፣ ባዕዳን እና ባንዳን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next articleየደጋ ዳሞት ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ!