አሚኮ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እኩል ዕድል ሰጥቷል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎችን በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች በዘገባዎች እና በፕሮግራሞች ለሕዝብ ሲያደርስ ቆይቷል።
የተለያዩ ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎችን በማጋራት ከአሚኮ ጋር ሲሠሩ ከነበሩ...
ባሕር ዳር ከተማ በልማት ጎዳና ላይ የምታሳየው መነቃቃት የነገ ተስፋን በተጨባጭ የሚያሳይ መሆኑን ምክትል...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተፈጥሮ እውነት ከታሪክ ክብር ጋር በተዋሃደባት፣ በጣና ሐይቅና በዓባይ ወንዝ በታጀበችው የውበት ማማዋ ባሕር ዳር ገብተናል ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻው ባወጡት መረጃ።
ባሕር ዳር ከተማ በልማት ጎዳና ላይ የምታሳየው መነቃቃት...
ሰላም በጋራ ጥረት እና በትብብር የሚረጋገጥ የጋራ እሴት ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
የአረፋ በዓል የእስልምና እምነት ተከታዮች እርስ በርስ...
ሰላም ለማረጋገጥ በቅንጅት መሥራት ይገባል።
ሁመራ፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከባለሃብቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና ከተጽዕኖ ፈጣሪ የዞኑ ነዋሪዎች ጋር በአካባቢው የሰላም እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሁመራ ከተማ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የአማራ...
ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በክልሉ የሚከሰቱ አደጋዎችን ቀድሞ ለመከላከል እና ማኅበረሰቡን በራስ አቅም መልሶ ለማቋቋም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሰርክአዲስ...








