እውቅና ላገኙ የቤት ማኅበራት በቂ ቦታ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙዎች መጠለያ ማግኘት እና የቤት ኪራይ ሥጋትን መገላገል የሕይወት ትልቁ ስኬት ነው። ይህንን የዜጎች አንገብጋቢ የቤት መሥሪያ ቦታ ችግር ለመቅረፍ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር...
ምክር ቤቱ የትምህርት ቤት ምገባን ሀገራዊ ተግባር ለማድረግ ተወያይቶ ረቂቅ አዋጁን ለጤና እና ማኅበራዊ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በመሪዎቿ በኩል በካይ ጋዝ የሚለቁ ሀገራት ለታዳጊ ሀገራት ገንዘብ ሊከፍሉ ይገባል የሚሉ ክርክሮችን ሲያደርጉ ቆይተዋል።
የዘርፉ ምሁራን ደግሞ የተፈጥሮ ፀጋዋን ካርቦን በመሸጥ ጥቅም ልታገኝ ይገባል የሚሉ...
ኢትዮጵያ ከአራት ሀገራት ጋር ያደረጋቻቸው የአየር አገልግሎት ስምምነቶች በአዋጅ ጸደቁ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ሥብሠባ የተለያዩ አዋጆችን አጽድቋል።
ውይይት ተደርጎባቸው ከጸደቁ አጀንዳዎች መካከል ኢትዮጵያ ከስዋቲኒ፣ ከሴራሊዮን፣ ከባንግላዴሽ እና ከአንጎላ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸው የአየር አገልግሎት ስምምነቶች ይጠቀሳሉ።
ስምምነቶቹ የሀገራቱን...
ኢትዮጵያ በብልህ ልጆቿ ኮርታለች ፤ አሸንፋለች!
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልህ ልጆች ሁልጊዜም እናታቸውን ያስባሉ፤ ጠቢባን በመከራም በፍስሐም ጊዜ ሀገራቸውን ያስቀድማሉ፤ ሁልጊዜም ለሀገራቸው የተሻለውን ያደርጋሉ፤ ራሳቸውን ሰውተው፤ ሀገራቸውን ያጸናሉ። በሀገራቸው ደስታ ይደሰታሉ፤ በሀገራቸው ፈተና ይፈተናሉ፤ በሀገራቸው መከራም ያዝናሉ፤...
ምሥራቅ ዕዝ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ ርምጃ ምርጫውን ለማደናቀፍ በሞከረው የጽንፈኛው ቡድን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ምሥራቅ ዕዝ ባደረገዉ ኦፕሬሽን 204 ተላላኪ ጽንፈኞችን በመደምሰስ 161 ማቁሰሉን ገልጿል።
በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራዉ ኮር አዛዥ...








