ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ደሴ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ደሴ ከተማ ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣...

“ብልጽግና በተቋማዊ እና ሕዝባዊ ባሕል ላይ በመቆም ኢትዮጵያን ለመገንባት ጠንክሮ የሚሠራ ፓርቲ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝቡ ለፓርቲው ያሳየውን ድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክተው የምስጋና መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በዛሬዉ...

“ብልጽግና በተቋማዊ እና ሕዝባዊ ባሕል ላይ በመቆም ኢትዮጵያን ለመገንባት ጠንክሮ እሚሠራ ፓርቲ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝቡ ለፓርቲው ያሳየውን ድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክተው የምስጋና መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በዛሬዉ...

የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተደረገው የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ለዚህም የጸጥታ ኀይሉ ቀደም ብሎ ያደረገው ከፍተኛ የሰው ኀይል ስምሪት እና የሎጀስቲክስ ዝግጅት ቀዳሚውን...

“ከግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጥሞና ጊዜ ነው” ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ-ምርጫ ሥራዎች እና የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ለጠቅላላ ምርጫው የሚያስፈልገው የቅድመ...