በደቡብ ጎንደር ዞን ያለውን ሰፊ የብረት ማዕድን እና የድንጋይ ከሰል ሃብት ለማውጣት ጥረት እየተደረገ...

  በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አዘጋጅነት “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ የመምሪያ ኀላፊዎች ጋር የዕመርታ ቀን የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩ የዞኑን እምቅ ሃብቶች በሳይንሳዊ መንገድ በማልማት እና ምርታማነትን በእጥፍ በማሳደግ በራስ አቅም ለመቆም የሚያስችሉ...

ከችግር ቆጣሪነት ወደ ድንቅ መዳረሻነት – የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሕዳሴ

  ኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊና ባሕላዊ ጸጋዎቿ ሳይነኩ ለዓመታት ተቀምጠው የቱሪዝም ዘርፉም ለሀገር ዕድገት የሚጠበቅበትን ያህል ሳያበረክት ቆይቷል። ቀደም ሲል ሀገራችን በውጭው ዓለም በረሃብና በችግር ትርክት ብቻ ትታወቅ የነበረችበትን የተሳሳተ ገጽታ መቀየርም ትልቅ ፈተና ነበር። ሆኖም ይህንን...

ግብርናን ከኢንዱስትሪ አስተሳስሮ የቀጠለው የአማራ ክልል የእመርታ ጉዞ

  በአማራ ክልል ጳጉሜን 1 "የእመርታ ቀን" የአምራች ኢንዱስትሩዎችን እና በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግቢ በ28 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የበቆሎ ልማት እና የዶሮ እርባታን በመጎብኘት ተከብሯል። ጉብኝቱ የተካሄደው በክልሉ ግብርና፣ ገቢዎች፣ ገንዘብ፣ ማዕድን፣...

ተቀብሮ የቆየው የማዕድን ሃብት ዕምርታዊ ለውጥ

  ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በማዕድን ልማት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እያስመዘገበች ትገኛለች። ሀገሪቱ ያላትን ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋ በዘመናዊ መንገድ በመጠቀም የኢኮኖሚዋ ምሰሶ ለማድረግ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው። የዘርፉን ተወዳዳሪነትና ግልጸኝነት ለማሳደግ የወጡ አዳዲስ አዋጆችና ደንቦች ለባለሀብቶች ምቹ...

በዓላት ትናንትን ከዛሬ፤ ዛሬን ከነገ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው!

  የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርኀ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በዓላትን ማክበር የመዝናኛ እና የመደሰቻ...