የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይልም ነው።
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይል መኾኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የግብርና ልማት ተሞክሮ አሳይቷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች "ጳጉሜን 1 የዕመርታ ቀን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ምዕራብ ዕዝ...
በዞኑ 14 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በግብርናው ዘርፍ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን በጉብኝት በመቃኘት «የዕመርታ ቀንን» በፍኖተ ሰላም ከተማ አክብሯል።
የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መንገሻ እንኳኾነ...
“ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል” አብዱ ሁሴን...
የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የማጽደቅ መረሐ ግብር በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሠብሣቢ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)...
በአንድ ዓመት ብቻ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ። 🇪🇹
🇪🇹በኢትዮጵያ ባለፋት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ የላቀ ውጤት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በሰጡት ማብራሪያ መግለጻቸው የሚታወስ ነው።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...
በደቡብ ጎንደር ዞን ያለውን ሰፊ የብረት ማዕድን እና የድንጋይ ከሰል ሃብት ለማውጣት ጥረት እየተደረገ...
በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አዘጋጅነት “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ የመምሪያ ኀላፊዎች ጋር የዕመርታ ቀን የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
የምክክር መድረኩ የዞኑን እምቅ ሃብቶች በሳይንሳዊ መንገድ በማልማት እና ምርታማነትን በእጥፍ በማሳደግ በራስ አቅም ለመቆም የሚያስችሉ...








