“ከተዘጉ ፋብሪካዎች ወደ ምርት ትንሣኤ”

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ከባሕላዊ ምርት ወደ ዘመናዊ ተወዳዳሪ ማኑፋክቸሪንግ በመሸጋገር ለውጥ እያስመዘገበች እና እያንሠራራች ትገኛለች። የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ከማስፋፋት ባለፈ የጨርቃ ጨርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የቆዳ፣ የሌጦ እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ዘርፎች የማምረት አቅም እያደገም መጥቷል። ለበርካታ ወጣቶች...

ከጋሻ እስከ ሰው አልባ ድሮን – የመከላከያ ሠራዊት የማንሠራራት ጉዞ

ኢትዮጵያውያን የተደራጀ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሳይኖራቸው የሀገራቸውን ዳር ድንበር አስጠብቀዋል፤ ጠላትን በቁርጠኝነት ተዋግተዋል፤ ወራሪ ኀይልን ድባቅ መትተው የነጻነት ተምሳሌት፣ የአፍሪካ ኩራት እና ብርሃን ኾነዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከተደራጀ በኋላም የውስጥ አንድነቷን በማስጠበቅ፤ ዳር ድንበሯን በማስከበር፤...

“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የማንሠራራት ቀንን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚአተለው ቀርቧል፦ ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይኾን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይልም ነው።

  የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ሀገር የሚጠብቅ ብቻ ሳይኾን አምራች ኀይል መኾኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የግብርና ልማት ተሞክሮ አሳይቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች "ጳጉሜን 1 የዕመርታ ቀን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ምዕራብ ዕዝ...

በዞኑ 14 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል።

  የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በግብርናው ዘርፍ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን በጉብኝት በመቃኘት «የዕመርታ ቀንን» በፍኖተ ሰላም ከተማ አክብሯል። የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መንገሻ እንኳኾነ...