ከቃል በላይ የኾነው የሰላም ጩኸት፤ ሕዝቦችን አደባባይ ያስወጣው ጽኑ መሻት
በሰፋፊ ጎዳናዎች የሚስተጋባው የጽናት፣ የነጻነት እና የአንድነት ድምጽ የአየር ንብረቱን ተቆጣጥሮታል። በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች እና ገጠራማ አካባቢዎች አደባባይ የወጣው ሕዝብ ያስተጋባው መፈክር ተራ የቃላት ስብስብ አይደለም፤ የዕለት ከዕለት ሕይወቱ በሰላም እንዲቃኝ፣
ልጆቹ ሰላም ውለው...
“ሕዝቡ የጽንፈኞችን ትርክት በመረዳት ልማት እና ሰላም እንዳይቋረጥ እየተቃወመ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት የጸጥታ ኃይልን በመገንባት እና ስምሪት በመስጠት ስኬቶች ተመዝግበዋል ብለዋል።
የሰላም አስከባሪዎችን እና ሚሊሻዎችን በማደራጀት እና ለግዳጅ ብቁ የኾኑ የጸጥታ ተቋማትን በመፍጠር የጸጥታ ሥራው...
የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዝዳንት በጣና ፎረም ጉባኤ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገቡ።
የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኤርነስት ባይ ኮሮማ የአፍሪካ ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚያደርጉትን የጣና ፎረም ውይይት ለመካፈል ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኤርነስት ባይ ኮሮማ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ...
“ኢትዮጵያውያን በታሪክም የውጭ ጠላቶችን እና የውስጥ ተላላኪዎችን ሴራ በአንድነት በማክሸፍ ለዘመናት ኑረዋል” አቶ ዓባይ...
በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደውን ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማስመልከት የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ በመግለጫቸው የክልሉ ሕዝብ ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሁሉም አካባቢዎች በነቂስ ወጥቶ የሀገርን ሉዓላዊነት እና...
“ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ያለን ክብር እና የማይነጥፍ ደጀንነት ተጠናክሮ ይቀጥላል” የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ለማስከበር እያደረገ ላለው ታላቅ ተጋድሎ እና እያስመዘገበ ላለው ድል አጋርነታቸውን ለማሳየት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ የሀገር ጠላት የኾኑት ግብጽ፣ ሻዕቢያ፣ ሕገ ወጡ ሕወሃት እና...








