በሀገር ውስጥ በተፈናቃዮች እና በወታደራዊ ካምፖች ልዩ ጣቢያዎች የሚገኙ ዜጎች ነገ ድምፅ ይሰጣሉ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና በወታደራዊ ካምፖች ልዩ ጣቢያዎችን በማቋቋም የካምፑ ነዋሪዎችን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ እንዲሣተፉ በመራጭነት መመዝገቡ ይታወቃል። በመሆኑም በካምፖቹ በመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ የመስጠት ሂደት በነገው ዕለት...
🏙 🛣️ በኮሪደር ልማት ⛰️ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አንዱ አካል ተደርጎ በትኩረት እየተሠራበት ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን 🌍🌎 ዓለም አቀፍ የአካባቢ ቀንን "የአየር ንብረት ተጽዕኖን መግታት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት አክብሯል።
የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ...
የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ለ92 የቤት ማኅበራት የእጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል::
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ለዓመታት የመልካም አሥተዳደር እንቅፋት ኾኖ የቆየውን የቤት ማኅበራት ችግር መፍትሄ ለመስጠት የተሰጠው ትኩረት ፍሬ ማፍራቱ ተመላክቷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጊዜው ደግአረገ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ...
የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ውሳኔዎች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ መዋቅራዊ እና ማኅበራዊ ረቂቅ አዋጆች እና ደንቦች ላይ ከተወያየ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ካቢኔው ካጸደቃቸው ዋና ዋና አጀንዳዎች መካከል የክልሉን ብዙኅን መገናኛ ኤጀንሲ በአሁኑ...
🌿 ዛሬ የሚተከሉ ችግኞች የነገው ትውልድ ህልውና ናቸው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬታማ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ ነው።
ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች መካከል የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠቃሽ ነው።
የአዊ...








