የዓድዋ ድልን እና የእቴጌ ጣይቱን ግለ ታሪክን የሚያትት መጽሐፍ ተመረቀ።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአስተርጓሚ እና አሳታሚ ዶክተር መሠረት መንግሥቱ "እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ኢትዮጵያ 1883 እስከ 1910 እ.ኤ.አ" በሚል የታተመው መፅሐፍ ተመርቋል። መጽሐፉ ክሪስ ፕራውቲ በእንግሊዝኛ የጻፈችው ሲኾን በሕይወት ተፈራ እና...

ፍቅር እና ሰላም የሚሰበክበት ፊቼ ጫምባላላ!

  አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፊቼ ጫምባላላ ዋዜማ በሲምፖዚየም እና በሌሎች ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። ፊቼ ጫምባላላ በሲዳማ ሕዝብ ዘንድ በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው። ይህም የሲዳማ ሕዝብ የአዲስ ዓመት በዓል መግቢያን እና ዘመን መለወጫ...

ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ተጎጅዎች የሚደረገው ድጋፍ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች ተገኝተው ተጎጅዎችን እያጽናኑ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጋሩት መልእክትም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች...

የክልሉ መንግሥት የዋግኽምራ ሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን እየመለሰ መኾኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ክልሉ የዋግኽምራን ሕዝብ ጥያቄ ለመመለስ እያደረገ ያለው ጥረት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወደ አርባምንጭ አቅንተዋል።

  ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት ተመልሰው በቀጥታ ወደ አርባምንጭ አቅንተዋል። በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና በመላው ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ለመግለጽ እና የሚከናወኑ የድጋፍ ስራዎችን ይገመግማሉ። ‎ ‎ለቀናት የዘለቀው ከባድ ዝናብን...