ምርታማነትን የማሳደግ ተስፋ የተጣለበት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ፋብሪካ በማምረት ላይ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርትና ምርታማነት ትልቅ ድርሻ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ በሀገር ውስጥ በማማምረት ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሀሴት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል...

ሕጻናትን አሳታፊ እና ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በየዓመቱ ሰኔ 9 ቀን የሚከበረውን የአፍሪካ የሕጻናት ቀን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኀላፊ...

🕊የሰላም ተስፋው በዓለም የኢኮኖሚ መረጋጋት እና በነዳጅ ዋጋ ላይ በጎ ተጽዕኖ ፈጥሯል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ሮይተርስ ዘግቧል። ይህ የዋጋ ቅናሽ ባለፉት ሦሥት ወራት ታይቶ አይታወቅም። የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ በበርሚል 81 ነጥብ 47...

🕊በሰሜን ጎጃም ዞን ከ500 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የታጣቂ ኀይሎች ከትጥቅ ትግል በመውጣት የሰላምን አማራጭ በመቀበል ለሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት እያሳዩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎጃም ዞን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላትም የሰላምን አማራጭ እየተከተሉ ነው። የሰሜን ጎጃም ዞን...

ሕፃናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ኾነው እንዲወጡ እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ደኅንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ36ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የአፍሪካ ሕጻናት ቀን ይከበራል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሴቶች እና ሕጻናት ቢሮ ቀኑን ምክንያት...