🕊የሰላም ተስፋው በዓለም የኢኮኖሚ መረጋጋት እና በነዳጅ ዋጋ ላይ በጎ ተጽዕኖ ፈጥሯል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ሮይተርስ ዘግቧል። ይህ የዋጋ ቅናሽ ባለፉት ሦሥት ወራት ታይቶ አይታወቅም። የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ በበርሚል 81 ነጥብ 47...

🕊በሰሜን ጎጃም ዞን ከ500 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የታጣቂ ኀይሎች ከትጥቅ ትግል በመውጣት የሰላምን አማራጭ በመቀበል ለሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት እያሳዩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎጃም ዞን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላትም የሰላምን አማራጭ እየተከተሉ ነው። የሰሜን ጎጃም ዞን...

ሕፃናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ኾነው እንዲወጡ እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ደኅንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ36ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የአፍሪካ ሕጻናት ቀን ይከበራል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሴቶች እና ሕጻናት ቢሮ ቀኑን ምክንያት...

ኮሚሽኑ ከቀድሞ ታጣቂዎች አጀንዳ ተረከበ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በአሁኑ ሰዓት ሰላምን መርጠው የተመለሱ አካላትን የምክክር አጀንዳ ተረክቧል። በአጀንዳ ርክክብ መድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ምክትል ዋና ኮሚሽነር...

“የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመግታት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በቅርበት እንሠራለን”...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርዓት አድርገዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ባለሥልጣኑ...