🕊 ልማት በማፋጠን ሰላምን ለማጽናት በትኩረት ይሠራል።

  ባሕርዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም እና በልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይቱ ከምርጫ ማግሥት መንግሥት ሥራውን እንዲያስቀጥል፣ የምርጫ ውጤት የሕዝብ ቅቡልነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ መኾኑ በውይይቱ...

🕊️በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።

  ጎንደር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🤝 መንግሥት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ በመስጠት ለታጣቂ ኀይሎች ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህንን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።✅ የማዕከላዊ...

🏢የጎንደር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የዜጎችን እንግልት ለማስቀረት ታስቦ ተግባራዊ የተደረገ ነው። 🏙️ለዚሁ አገልግሎት የሚኾኑ ዘመናዊ እና ምቹ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላትም በየከተሞቹ እየተገነቡ ወደ ሥራ ገብተዋል።...

በአማራ ክልል የወባ በሽታ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች ተለይተው የመከላከል ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቆላማ አካባቢዎች የወባ በሽታ የክረምት መግባት እና የክረምት መውጫ ወቅቶች ላይ በስፋት ይከሰታል፡፡ በእነዚህ እና በሌሎች አካባቢዎችም በሽታው እንዳይከሰት የመከላከል ሥራው እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የጃዊ ወረዳ ጤና ጽሕፈት...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያ ሴቶች ማህበር አባላት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ እና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ያለው፣ ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ፣ተደራሽ፣ ጊዜ እና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታን ያተረፉ እንዲሆኑ የሚያስችል የለውጥ እና የማሻሻያ...