🥼የሕይወትን ፈተና በጽናት እና በትምህርት ያሸነፉት መምህርት።

  ጽናት በማይመች ሁኔታ እና በከበዱ ፈተናዎች ውስጥ እንኳ ሳይበገሩ ተስፋን ሰንቆ ወደፊት የመጓዝ ጥበብ ነው። ወዲያውኑ የሚታይ ፈጣን ተአምር ሳይጠብቁ በየቀኑ በጸጥታ ድንጋይን እንደሚሸረሽር በማያቋርጥ የውኃ ጠብታ ዓይነት የውሳኔ እና የቁርጠኝነት ጥንካሬ ካለፉ ሰዎች መካከል...

💧 የባዕዳንን ሴራ ያጠበ የኢትዮጵያውያን ላብ – የጽናት ጉዞ በሕዳሴ ሲገለጥ🌅

  ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ብቻ አይደለም። ተስፋን ከቁጭት፣ ጽናትን ከፈተና ጋር አዋህዶ የተገነባ የሥነ ልቦና ልዕልና ማሳያ ጭምር እንጂ። የግንባታው የጉዞ ምዕራፍ ከመነሻው ጀምሮ አልጋ በአልጋ አልነበረም። እጅግ ውስብስብ የኾኑ...

ሩፋኤል – የአማራ እና ኦሮሞ ሕዝቦች የአብሮነት ምስክር በዓባይ ወንዝ!

  ጳጉሜን 3 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ዘንድ የሩፋኤል መንፈሳዊ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው፡፡ በሁሉም አካባቢ የሚከበር በዓል ቢኾንም በደጀን እና ጎሐጽዮን መካከል በዓባይ ወንዝ ሁለቱ ዳርቻዎች ላይ የሚከናወነው አከባበር ግን በድምቀቱ፣ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ እና...

ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡

  እንኳን ለጳጉሜን 3 የፅናት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን የጋራ ዐጥንት እና ደም ተጠብቃ የቆየች የኩራት እና ክብር ምንጭ ናት፡፡ ለዚህም ነው ከትናንት እስከ ዛሬ ከየትኛዉም አቅጣጫ፣ በማንኛዉም ኃይል...

“የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን ሶስት የጽናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማኅበራዊ ትስስር   ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ...