የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርሙን ለማሳካት በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በመጀመሪያው ዙር ወደ መንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የሚገቡ ተቋማትን የቅድመ ዝግጅት ሁኔታ በተመለከተ በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን...

ስለ ሰላም አብዝታ ትታገሳለች፤ ለይቅርታም በሯን ትከፍታለች!

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ሕዝብ እና ትልቅ የውጭ ግንኙነት ልምድ ያላት፤ የነፃነት ተምሣሌት የኾነች፤ በታሪኳም ኾነ በአሁኑ ወቅት ለውይይት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለአብሮ ማደግ ቅድሚያ የምትሰጥ፤ ሰላም ወዳድ የኾነች፤ በጂኦፖለቲካዊ...

በአማራ ክልል ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ሥራ ለማከናወን ወደ ተግባር ተገብቷል።

  ተሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል። በዚሁ መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...

“ሰው መኾንን እናስቀድም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል። በበጎ አድራጎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከተከናወኑ የበጎነት...

🇪🇹 የሕዝብን የአገልግሎት ምሬት እያስቀረ ያለው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

  ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች በአንዳንድ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት በርካታ ቀናት ደጅ ሲጠኑ ይስተዋላል። አገልግሎት ለማግኘት የእጅ መንሻ የሚጠየቁትም ብዙዎች ናቸው። ይህንን ብልሹ አሠራር ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት መንግሥት በወሰደው ጠንካራ የለውጥ እርምጃ...