ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን ያስመርቃል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መሥኮች ሲያሠለጥናቸው የቆዩ 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን ያስመርቃል።
ከተመራቂዎች መካከል 1 ሺህ 691 የሚኾኑት ሴቶች እንደኾኑ ከዩኒቨርሲቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ሰዓት ከ109 ዓለም...
የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
የክልሎችና የከተማ አሥተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በግምገማ መድረኩ ላይ በብልፅግና ፓርቲ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
አደሴ: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ18ኛ ዙር በመደበኛ እና በርቀት ትምህርት ያሠለጠናቸውን 843 ተማሪዎችን አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በልዩ ልዩ የትምህርት ክፍሎች ከፍተኛ ውጤት እና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የዋንጫ እና የሜዳሊያ ሽልማት...
የፕሪቶሪያን ስምምነት የጣሰው ሕወሓት ዛሬም ከአሮጌው መንገድ አልተላቀቀም
በ2013 ዓ.ም ሕወሓት የፌዴራል መንግሥትን በኀይል ሥልጣን ለመረከብ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙ ይታወሳል።
በወቅቱ በማይካድራ፣ በጭና እና በበርካታ ቦታዎች ንጹሐንን በመጨፍጨፍ በርካታ ንብረቶችን በማውደም በዜጎች ላይ ጉዳት አድርሷል።
በመጨረሻም መንግሥት በወሰደው መጠነ ሰፊ እርምጃ...
ነዳጅን በሕገ ወጥ መልኩ በተጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ በወቅታዊው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ የተፈጠሩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን የቁጥጥር እና የሕግ ማስከበር ሥራዎች ገምግሟል።
የአማራ ክልል መንገድ፣...








