ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን ያስመርቃል።

13

 

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መሥኮች ሲያሠለጥናቸው የቆዩ 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን ያስመርቃል።

ከተመራቂዎች መካከል 1 ሺህ 691 የሚኾኑት ሴቶች እንደኾኑ ከዩኒቨርሲቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ሰዓት ከ109 ዓለም አቀፍ እና 127 ሀገር አቀፍ በድምሩ ከ236 አጋር አካላት ጋር በትብብር ይሠራል።

ቁጥራቸው 152 የሚኾኑ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በማስተማር ላይም ይገኛል።

#አሚኮ #አሚኮዜና #ባሕርዳር #Bahirdar #bahirdaruniversity # ባሕርዳርዩኒቨርሲቲ #graduation #Ethiopia

በሮዛ የሻነህ

Previous articleየብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
Next article🇪🇹 የትላንት አደራን ለመወጣት የሚታትሩ ኢትዮጵያውያን ለነገም ታሪክ እየተከሉ ነው።