ጽናት ኃይሌን የት አደረሰው?

  "ጽናት" ማለት በቃላት የሚገለጽ የንድፈ ሀሳብ ትርጉም ብቻ ሳይኾን በላብ እና በደም በሚጻፍ የሕይወት ታሪክ ውስጥ የሚበራ ሕያው እውነት ነው። "ጽናት" መሰናክሎችን እና ተስፋ የሚያስቆርጡ አጋጣሚዎችን ድል የማድረግ ጥበብም ነው። በኢትዮጵያ የስፖርት እና የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ...

ሀገርን ለማጽናት እስከ መስዋዕትነት።

  የምዕራብ ጎጃም ዞን ጳጉሟን ሦሥት የጽናት ቀንን ከጸጥታ አባላት ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች አክብሯል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ምክትል አዛዥ ኮማንደር አዳምጣቸው ዓለሙ ሀገር እንድትጸና የፖሊስ ሠራዊቱ ያለምንም መዛነፍ በመስዋዕትነት የታጀበ ቁርጠኝነቱን እየተወጣ መኾኑን...

🥼የሕይወትን ፈተና በጽናት እና በትምህርት ያሸነፉት መምህርት።

  ጽናት በማይመች ሁኔታ እና በከበዱ ፈተናዎች ውስጥ እንኳ ሳይበገሩ ተስፋን ሰንቆ ወደፊት የመጓዝ ጥበብ ነው። ወዲያውኑ የሚታይ ፈጣን ተአምር ሳይጠብቁ በየቀኑ በጸጥታ ድንጋይን እንደሚሸረሽር በማያቋርጥ የውኃ ጠብታ ዓይነት የውሳኔ እና የቁርጠኝነት ጥንካሬ ካለፉ ሰዎች መካከል...

💧 የባዕዳንን ሴራ ያጠበ የኢትዮጵያውያን ላብ – የጽናት ጉዞ በሕዳሴ ሲገለጥ🌅

  ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ብቻ አይደለም። ተስፋን ከቁጭት፣ ጽናትን ከፈተና ጋር አዋህዶ የተገነባ የሥነ ልቦና ልዕልና ማሳያ ጭምር እንጂ። የግንባታው የጉዞ ምዕራፍ ከመነሻው ጀምሮ አልጋ በአልጋ አልነበረም። እጅግ ውስብስብ የኾኑ...

ሩፋኤል – የአማራ እና ኦሮሞ ሕዝቦች የአብሮነት ምስክር በዓባይ ወንዝ!

  ጳጉሜን 3 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ዘንድ የሩፋኤል መንፈሳዊ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው፡፡ በሁሉም አካባቢ የሚከበር በዓል ቢኾንም በደጀን እና ጎሐጽዮን መካከል በዓባይ ወንዝ ሁለቱ ዳርቻዎች ላይ የሚከናወነው አከባበር ግን በድምቀቱ፣ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ እና...