የጣና ፎረም አካል የሆነው የልዩ መልዕክተኞች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።

9

 

የ12ኛው የጣና ፎረም አካል የሆነው እና በአፍሪካ ቀንድ እና በቀይ ባሕር ቀጣና የደኅንነት ጉዳዮች ላይ ያተኮረው የልዩ መልዕክተኞች የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

12ኛው የጣና ፎረም “አፍሪካን ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦ ፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬን ጨምሮ ለቀናት ቀናት ቆይታ ያደርጋል።

ፎረሙ የአፍሪካ ሀገራት የቀድሞ መሪዎች፣ ዲፕሎማቶች፣ ልዩ መልዕክተኞች ምሁራን እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ሲሆን በአፍሪካ የሰላም እና ደኅንነት እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረክ የመፍትሔ አቅጣጫዎች የሚቀመጡ ይሆናል።

#የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_13_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous articleባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ ፕሬዝዳንቶች ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
Next articleአማራ ክልል አሕጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኮንፈረንሶችን የማስተናገድ ብቃት ገንብቷል።