በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ይወስዳ
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም
በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል። የፈተናውን አጀማመር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ በክልሉ 99...
በሀረሪ ክልል ሁሉም ኩነት በዲጂታል አሠራር እየተከናወነ ነው።
ባሕር_ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ሁሉንም የኩነት ምዝገባዎች ሙሉ በሙሉ በዲጂታል አሠራር እያከናወነ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ወሳኝ ኩነት እና ምዝገባ ኤጀንሲ ኀላፊ ሳዳም መሐመድ ገልጸዋል።
ኤጀንሲው በሁሉም ወረዳዎች እና የጤና ተቋማት የዲጂታል የኩነት ምዝገባዎችን ተግባራዊ ማድረግ...
የክልሉን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ትልቅ የሚሊሻ ኀይል ተገንብቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ሚሊሻ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት የክልሉን፣ የኢትዮጵያን ሰላም፣ ሉዓላዊነት እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በማስከበር ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ከማኅበረሰቡ አብራክ የወጣው እና በቅርቡ መዋቅሩ ተሻሽሎ...
በዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሁነቶች ተመዝግበዋል።
የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ በማድረግ ጥራት ያለው መረጃ ለመሰነድ አልሞ እየሠራ ይገኛል። ይህን እያከናወነ ያለውን ተግባር በተመለከተም መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ...
የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል።
የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን 10ኛውን መደበኛ ጉባኤ በባሕርዳር አካሂዷል።
የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፍሬሰላም ዘገየ ጉባኤው ለአካል ጉዳተኞች ድምጽ የመኾን፣ በመንግሥት እና በአካል ጉዳተኞች መካከል ድልድይ በመኾን የወጡ ሕጎች እና...








