የሀገራዊ ምክክሩ ዋና ዋና የሂደት መገለጫዎች!
#ባሕር_ዳር ሰኔ 25/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት አሳታፊነትን እና አካታችነትን ለማረጋገጥ ምን ምን ተግባራትን አከናወነ?
☀️ ሰፊ የኅብረተሰብ ተሳትፎ፦
ምክክሩን አሳታፊ ለማድረግ የሃይማኖት ተቋማትን፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እና ታዋቂ ግለሰቦችን ያካተተ ነበር።
☀️ ሁለንተናዊ...
በአማራ ክልል የንጹሕ መጠጥ ውኃ ሽፋን 79 ነጥብ 91 በመቶ ደርሷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ የንጹሕ መጠጥ ውኃን ተደራሽ በማድረግ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኅላፊ ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) በክልሉ የንጹሕ...
በምራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታወቀ።
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በምራብ ጎጃም ዞን ደጋዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታውቋል።
ስምሪቱን የመሩት የኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ሬድዋን ሪባቶ እና የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ግፋወሰን አበበ እንደተናገሩት በደጋ ዳሞት...
ኔቶ የሆርሙዝን የባሕር ሰርጥ በቋሚነት ክፍት ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል 🌐⚓
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በመጪው ሳምንት የመሪዎች ጉባኤን በአንካራ ሊያካሂድ መኾኑን የጀርመኑ ቻንስለር ፍሪድሪክ ሜርዝ ከኔቶ ዋና ጸሐፊ ማርክ ሩት ጋር በበርሊን የጋራ መግለጫ በሰጡበት ወቅት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና በሰኔ ወራት ያከናዎኗቸው ተግባራት
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት በጠቅላላ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ...








