ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ባጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ባጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) እና የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከላይቤሪያ አቻዬ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ፍሬያማ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል" ብለዋል።
#አሚኮ #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል...
ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ሥርዓቷን ለመገንባት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይን ፈሰስ አድርጋለች።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በጋራ ያዘጋጁት ብሔራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት መድረክ እየተካሄደ ነው። "ሀገራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት ለኢትዮጵያ ተቋማዊ እና ስትራቴጂካዊ ቅንጅት...
ሰላምን እያረጋገጡ አስፈላጊውን ገቢ መሠብሠብ እና ልማትን መሥራት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል በገቢ አሠባሠብ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።
የልምድ ልውውጡ የአማራ እና የአፋል ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በባሕርዳር ከተማ...








