ዜናኢትዮጵያዓለምየእለቱ አበይት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ። April 14, 2026 22 ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት “የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል” ብለዋል። #አሚኮ #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:🕊️እገታ፣ ዘረፋ እና ግድያ ይብቃ! 🚌 🛞