ኢትዮጵያ የችግር ማሳያነቷ አብቅቶ የጽናት ተምሳሌት ኾናለች” አቶ አገኘሁ ተሻገር

  ጷጉሜን ሦሥት "የጽናት ቀን" በሀገር አቀፍ ደረጃ በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተከበረ ይገኛል። በመርሐግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ቀኑ ሀገሪቱ የምትገኝበትን ታሪካዊ እና ፓለቲካዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያን ጽናት...

ጽናት ኃይሌን የት አደረሰው?

  "ጽናት" ማለት በቃላት የሚገለጽ የንድፈ ሀሳብ ትርጉም ብቻ ሳይኾን በላብ እና በደም በሚጻፍ የሕይወት ታሪክ ውስጥ የሚበራ ሕያው እውነት ነው። "ጽናት" መሰናክሎችን እና ተስፋ የሚያስቆርጡ አጋጣሚዎችን ድል የማድረግ ጥበብም ነው። በኢትዮጵያ የስፖርት እና የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ...

ሀገርን ለማጽናት እስከ መስዋዕትነት።

  የምዕራብ ጎጃም ዞን ጳጉሟን ሦሥት የጽናት ቀንን ከጸጥታ አባላት ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች አክብሯል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ምክትል አዛዥ ኮማንደር አዳምጣቸው ዓለሙ ሀገር እንድትጸና የፖሊስ ሠራዊቱ ያለምንም መዛነፍ በመስዋዕትነት የታጀበ ቁርጠኝነቱን እየተወጣ መኾኑን...

🥼የሕይወትን ፈተና በጽናት እና በትምህርት ያሸነፉት መምህርት።

  ጽናት በማይመች ሁኔታ እና በከበዱ ፈተናዎች ውስጥ እንኳ ሳይበገሩ ተስፋን ሰንቆ ወደፊት የመጓዝ ጥበብ ነው። ወዲያውኑ የሚታይ ፈጣን ተአምር ሳይጠብቁ በየቀኑ በጸጥታ ድንጋይን እንደሚሸረሽር በማያቋርጥ የውኃ ጠብታ ዓይነት የውሳኔ እና የቁርጠኝነት ጥንካሬ ካለፉ ሰዎች መካከል...

💧 የባዕዳንን ሴራ ያጠበ የኢትዮጵያውያን ላብ – የጽናት ጉዞ በሕዳሴ ሲገለጥ🌅

  ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ብቻ አይደለም። ተስፋን ከቁጭት፣ ጽናትን ከፈተና ጋር አዋህዶ የተገነባ የሥነ ልቦና ልዕልና ማሳያ ጭምር እንጂ። የግንባታው የጉዞ ምዕራፍ ከመነሻው ጀምሮ አልጋ በአልጋ አልነበረም። እጅግ ውስብስብ የኾኑ...