
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት “የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ” ብለዋል።
በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው እና በተፈጥሮ መስህቧ አስደናቂ በሆነችው ውቢቷ ባሕር ዳር የሚኖርዎት ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን እመኛለሁ ሲሉም ገልጸዋል።
#TanaForum #አሚኮ
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_14_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ !
