ከ50 በላይ ሀገራት በያዝነው ዓመት ምርጫ እንደሚያካሂዱ መረጃ አለዎት?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር 2026 ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ50 በላይ የተለያዩ የዓለም ሀገራት በተለያዩ ደረጃዎች ምርጫ ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዓለም አቀፍ የምርጫ ሥርዓቶች ፋውንዴሽን (IFES) በመባል የሚታወቀው እና በኢትዮጵያም ኾነ በሌሎች...
“ሰላማችን እንጠብቅ፤ የሚጠቅመን ልማት እና ብልጽግና ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሠሩ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ...
በአማራ ክልል የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ 196 የጤና ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የጤና መሠረተ ልማትን በማስፋፋት ለማኅበረሰቡ ሁሉን አቀፍ፣ ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ...
በመንግሥት በጀት ብቻ ከተማ ሊለማ አይችልም።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የመሠረተ ልማት ጥያቄ የሚያነሳ ብቻ ሳይኾን ልማቶች እንዲከናወኑ ድጋፍ የሚያደርግ መኾኑን የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ገልጸዋል።
ከኮሪደር ልማት ውጭ በአሁኑ...








