ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩልነት የሚመክሩበት ነው።
#አዲስ_አበባ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የኹነቱን ሀገራዊ አንድምታ በሚመጥ መልኩ እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው የምክክር ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን፣ የተሳታፊዎችን መስተንግዶና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ...
የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
📌 የሕክምና ትምህርትን በአፍሪካ ማስፋፋት እና የአህጉሪቱ የጤና ባለሙያዎች ትምህርት ላይ የሚያተኩረው የሕክምና ትምህርት (MedEd Africa 2026) አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ቤቶች ጥምረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ...
የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ ይገባል።
በአማራ ክልል በግብርና፣ በእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ላይ ትኩረት ያደረገ "ዘመናዊ ግብርና ለሁለንተናዊ ልዕልና" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ አማራ ቀጣና ለሚገኙ የዞን እና የወረዳ ግብርና እና የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት መሪዎች፣ ከቀበሌ ግብርና...
መንግሥት ግትር እና ተላላኪ ጽንፈኛ ቡድን ላይ ቀጣይነት ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ይወስዳል።
የአማራ ክልል መንግሥት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም ሰላም ለሀገራችንም ኾነ ለክልላችን ሁለንተናዊ ልማትና ሕልውና መሠረት ነው ብሏል።
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ እንደ እስትንፋስ እጅግ አስፈላጊ ተፈጥሯዊ ጸጋ ነው። ሰላም በሌለበት ሁኔታ ወልዶ መሳም፣ ዘርቶ...
ጤናማ አፍሪካን የመገንባት ጉዞ 🩺🌍
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦
#ባሕር_ዳር ሰኔ 29/2018 ዓ.ም
ኢትዮጵያ በሕክምና ትምህርትና በዲጂታል ፈጠራ የአህጉራችንን የነገ ተስፋ ለመቅረጽ በቁርጠኝነት እየሠራች ትገኛለች!
የአህጉራችን ብሩህ ተስፋ ማሳያ በሆነችው ውቧ አዲስ አበባችን እየተካሄደ የሚገኘውን የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት «MedEDAfrica 2026»...








