ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር መንግሥት ምን እየሠራ ነው ?

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል። የምክር ቤቱ አባላምት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥያቄዎችን እያነሱ ነው። ከተነሱት ውስጥ፦ 👉...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

  በዕለቱ በምክር ቤት አባላት ከተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል:- 👉 ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ መንግሥት ምን አይነት የሎጀስቲክስ፣ የፖለቲካ እና ተቋማዊ ድጋፍ እያደረገ ነው? 👉 ምክክሩ ያለመሰናክል እንዲሳካስ ከእያንዳንዱ ዜጋ ምን አይነት ኀላፊነት ይጠበቃል? 👉 ተጀምረው...

ከታሪክ የማይማረው የሕወሓት የጥፋት ጉዞ

#ባሕር_ዳር: ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ሕወሓት የመንግሥት ሥልጣንን ተቆጣጥሮ በነበረበት ዓመታት በበርካታ ወገኖች እና ተቋማት ላይ ታሪክ የማይሽረው ጥፋቶችን ፈጽሟል። ዜጎችን ለከፋ ሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ ሀገሪቱንም ለኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ዳርጓል። ቡድኑ አሁንም ድረስ ከታሪኩ የማይማር...

የጎንጅ-ኮሬ-አዲሳለም የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

በሰሜን ጎጃም ዞን ማኅበረሰቡ ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጎንጅ–ኮሬ–አዲሳለም የ10 ነጥብ 74 ኪሎ ሜትር የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑ ተገልጿል። መንገዱ ከአዲሳለም ከተማ በኩል ያለው እስከ 5 ኪሎ ሜትር የሚደርሰው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

#ባሕር_ዳር፡ ሰኔ 29፣ 2018 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...