“አሚኮ የጸጥታ ችግር ሳይበግረው ሕዝብ እና መንግሥትን በድልድይነት እያገናኘ ያለ የአማራ ክልል ምልክት ነው”...

  ደብረ ብርሃን: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​በአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሳቢ አበራ ፋንታሁን የአማራ ኤፍ ኤም ደብረ ብርሃን 91.4 ሬዲዮ ጣቢያን ጎብኝተዋል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁሉም አካባቢዎች እና...

“የዚህ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ዲጅታላይዝ በኾነ አሠራር ይከናወናል” ግብርና ቢሮ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች አረንጓዴ ፎረም ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት የአረንጓዴ ልማት ተግባራት ላይ ምክክር እያደረገ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...

“ጥናት እና ምርምር የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ ሳይንሳዊ መሠረት ተደርጎ መታየት አለበት” አቶ...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የጥናት እና ምርምር ጉባዔን እያካሄደ ነው። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር) ጉባዔው የክልሉ የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት በክልሉ ምክር ቤት ሙያዊ...

መከላከያ ሠራዊት አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ባስተላለፈው ወቅታዊ መልእክት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከመጠበቅ እና የውስጥ ሰላምን ከማስከበር ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካ አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና...

የደብረ ማርቆስ – ባሕር ዳር አስፋልት መንገድ ዳግም ግንባታ ዲዛይን ተጠናቋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባን በደብረ ማርቆስ በኩል ከባሕር ዳር የሚያገናኘው የአስፋልት መንገድ አንድ መስመር ብቻ መኾኑ፣ ስፋቱም በሚፈለገው ልክ ባለመኾኑ ነዋሪዎች እና የከተማ አሥተዳደሮች ተደጋጋሚ ጥያቄ እንዲያነሱ አድርጓቸዋል። የፍኖተ ሰላም ከተማም...