ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በደብረ...
በሁመራ እና አካባቢው የተመዘገቡ የልማት እና የሰላም ስኬቶች !
ማኅበረሰቡ ከሕወሃት የግፍ አገዛዝ ከተላቀቀ በኋላ የተመሰረተው አሥተዳደር የኅብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየሠራ አንደሚገኝ በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል።
ባለፉት የነጻነት ዓመታት የሕዝቡን የሰላም፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳይ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ...
📣 የጠራ እና ግልጽ የመረጃ ፍሰት ሀገርን በምክክር ለማሻገር የሚኖረው ወሳኝነት 🕊️
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በተለየ በምክክር ችግሮቿን አስወግዳ በአንድነት ወደፊት መጓዝን አስቀድማለች።
እነ ደቡብ አፍሪካ፣ ቱኒዚያ እና ሌሎችም የዓለም ሀገራት ለሀገራዊ ምክክር ትኩረት በመስጠት ከግጭት አዙሪት ወጥተው የሰላም አየር ተንፍሰዋል። ኢትዮጵያም ለረጅም ዘመናት የተከማቹ...
የፌዴራል ፖሊስ ለሜቄዶኒያ ማዕከል የ2 ሚሊዮን ብር እና የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገ።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ ኀላፊዎች የሜቄዶኒያን የሆስፒታል ግንባታ፤ በማዕከሉ የሚረዱ አረጋውያንን እና የአዕምሮ ህሙማንን ጎብኝተዋል።
ማዕከሉ በአሁኑ ሰዓት ለ9 ሺህ ሰዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ፤ የፖሊስ...
ለሀገራዊ ጉባኤ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ እየተሰጠ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለሚሳተፉ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ መስጠት ጀምሯል።
ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት መኾኗን ገልጸዋል።
ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን የአድዋን መንፈስ ሰንቀን ለሀገር...








